ኤር አልጄሪ ወደ ሊባኖስ የሚያደርገውን በረራ "ወደፊት እስኪገልፅ" ድረስ እንዳቋረጠ አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ኤር አልጄሪ ወደ ሊባኖስ የሚያደርገውን በረራ "ወደፊት እስኪገልፅ" ድረስ እንዳቋረጠ አስታወቀ ውሳኔው ሐሙስ እለት ወጥቶ ወዲያውኑ ተግባራዊ የሆነ ሲሆን ምክንያቱ ግን አልተገለፀም። ኤር አልጄሪ "በዚህ ማስታወቂያ የተጎዱ ደንበኞች ኤጀንሲዎቻቸውን ወይም የጥሪ ማእከሉን" በማግኘት አዳዲስ መረጃዎችን እንዲከታተሉ ጠይቋል። በደቡባዊ ሊባኖስ ጦርነት እየተጠናከረ በመምጣቱ በርካታ አየር መንገዶች ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገር የሚያደርጉትን በረራ አቋርጠዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0