የሐምሌ 26 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 እስራኤል ራሷን ከኢራን መከላከል እንድትችል ዩናይትድ ስቴትስ ተጨማሪ የጦር ጀቶችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ እንደምትልክ የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። 🟠 ዩክሬን 13,570 ወታደሮችን ባለፈው ሳምንት እንዳጣች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። 🟠 በናይጄሪያ የፀረ-መንግስት ተቃውሞ መቀጠሉን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። 🟠 በሩሲያ ኒዝሂ ታጊል በደረሰው የጋዝ ፍንዳታ የሟቾች ቁጥር ሰባት መድረሱንና የነፍስ አድን ሰራተኞች የተጨማሪ አንድ ሰው አስከሬን ከፍርስራሽ ማውጣታቸውን የሀገሪቱ የአደጋ ጊዜ ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታወቀ። የሶስት ሰዎች እጣ ፈንታ እስካሁን እንዳልታወቀና የፍለጋ እና ማዳን ስራ እንደቀጠለ ተገልጿል። 🟠 በኦሎምፒክ ድርብ ውድድር ለፍጻሜ የደረሱት የሩሲያ የቴኒስ ተጨዋቾች ሚራ አንድሬቫ እና ዲያና ሽኔይደር በጨዋታው ሜዳሊያ እንደሚያገኙ አረጋግጠዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሐምሌ 26 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦
የሐምሌ 26 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦
Sputnik አፍሪካ
የሐምሌ 26 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 እስራኤል ራሷን ከኢራን መከላከል እንድትችል ዩናይትድ ስቴትስ ተጨማሪ የጦር ጀቶችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ እንደምትልክ የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። 🟠 ዩክሬን 13,570 ወታደሮችን ባለፈው... 02.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-02T20:40+0300
2024-08-02T20:40+0300
2024-08-02T21:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий