አንድ የኔዘርላንድ አገልግሎት አቅራቢ አውሮፓ ህብረት ስፑትኒክ እና አርቲ ላይ የጣለውን ክልከላ ተቃወመ

ሰብስክራይብ
አንድ የኔዘርላንድ አገልግሎት አቅራቢ አውሮፓ ህብረት ስፑትኒክ እና አርቲ ላይ የጣለውን ክልከላ ተቃወመ እንደ የላትቪያ ብሔራዊ የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ምክር ቤት ኃላፊ ኢቫርስ አቦሊንስ ገለጻ አንድ ማንነቱ ያልተጠቀሰ የደች ኬብል ኦፕሬተር በሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ላይ የተጣለውን ማዕቀብ በተመለከተ የአውሮፓ ምክር ቤትን ከሷል። ክሱ በፍርድ ቤት ካሸነፈ ስፑትኒክ እና አርቲ አውሮፓ ህብረት ውስጥ ይዘታቸውን በድጋሚ ማሰራጨት ይጀምራሉ። የአውሮፓ ህብረት ዋና ዋና የሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ስርጭት ላይ በቅርቡ አግዳ ጥሏል። ውሳኔው የተላለፈው ፍርድ ቤቶች ወይም የሀገር ውስጥ የሚዲያ ገበያ ተቆጣጣሪዎች ጥያቄ የሚያቀርቡበትን መንገድ ሳያስቀመጥ ነበር። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0