የሩሲያ ሱ-35ኤስ ተዋጊ ጀቶች የጥቁር ባህር ገለልተኛ የውኃ ክፍል ቅኝት

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ሱ-35ኤስ ተዋጊ ጀቶች የጥቁር ባህር ገለልተኛ የውኃ ክፍል ቅኝት የበረራው አላማ የሀገሪቱን የአየር ክልል ከባዕድ ሀገራት ጀቶች እንዲሁም ከመሬት እና የውሃ ቁሶች ጥሰት መከላከል ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0