የኡጋንዳ ቡና ዘርፍ እ.አ.አ. በ2023/2024 1.144 ቢልዮን ዶላር ገቢ ሰበሰበ የኡጋንዳ ቡና ልማት ባለስልጣን እንደገለጸው በበጀት ዓመቱ የአቅርቦት መጠን (6.33%) እና የሸቀጦች ዋጋ (35.29%) ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል። በዚህም የሀገሪቱ የቡና ዘርፍ ባለፉት 30 ዓመታት ያልታየ አጠቃላይ ገቢ አግኝቷል። የኡጋንዳ ቡና ልማት ባለስልጣን እድገቱ በጥብቅ የቁጥጥር ፖሊሲዎች እና በቡና ጥራት መሻሻል እንደመጣ ገልጿል። ኤጀንሲው በ2030 20 ሚልዮን 60 ኪሎ ግራም ከረጢት ቡና የማምረት እቅድን ባነገበው የቡና ፍኖተ ካርታ ላይ በንቃት እየሰራ ይገኛል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኡጋንዳ ቡና ዘርፍ እ.አ.አ. በ2023/2024 1.
የኡጋንዳ ቡና ዘርፍ እ.አ.አ. በ2023/2024 1.
Sputnik አፍሪካ
የኡጋንዳ ቡና ዘርፍ እ.አ.አ. በ2023/2024 1.144 ቢልዮን ዶላር ገቢ ሰበሰበ የኡጋንዳ ቡና ልማት ባለስልጣን እንደገለጸው በበጀት ዓመቱ የአቅርቦት መጠን (6.33%) እና የሸቀጦች ዋጋ (35.29%) ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል። በዚህም የሀገሪቱ... 02.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-02T18:16+0300
2024-08-02T18:16+0300
2024-08-02T18:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий