ክሬምሊን የሩሲያ-ምዕራባውያን እስረኛ ልውውጡን የተመለከቱ አንዳንድ ዝርዝር ነጥቦችን ይፋ አድርጓል፦

ሰብስክራይብ
ክሬምሊን የሩሲያ-ምዕራባውያን እስረኛ ልውውጡን የተመለከቱ አንዳንድ ዝርዝር ነጥቦችን ይፋ አድርጓል፦ 🟠 ልውውጡን የተመለከተው ድርድር በኤፍ.ኤስ.ቢ እና ሲ.አይ.ኤ መኻከል ተካሂዷል። 🟠 የስለላ ኦፊሰሮቹ ልጆች ሩሲያዊ መሆናቸውን የተረዱት አውሮፕላኑ ከአንካራ ሲነሳ ነው። 🟠 የስለላ ኦፊሰሮቹ ቤተሰቦች በእስር ላይ በነበሩበት ወቅት የወላጅነት መብታቸውን የማጣት ስጋት ገጥሟቸው ልጆቻቸውን ማየት የሚችሉት አልፎ አልፎ ነበር። 🟠 የሩሲያ የስለላ ኦፊሰሮቹ ልጆች የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ባለማወቃቸው ወላጆቻቸውን ማን እንደሆኑ ጠይቀዋል። 🟠 ዩናይትድ ስቴትስ በልውውጡ ወደ ሩሲያ የተመለሰ አንድ የሩሲያ የስለላ ኦፊሰር ላይ ተጽእኖ ለማድረግ ሞክራላች። አሜሪካውያኑ አባቱን አገኝተው የስልክ ውይይት አዘጋጅተው የነበረ ቢሆንም አባትየው ለልጃቸው ድጋፍ ሰጥተዋል። 🟠 ከእስር ከተፈቱት የሩሲያ ዜጎች መካከል አንዱ የሆነው ቫዲም ክራሲኮቭ የኤፍ.ኤስ.ቢ. ኦፊሰር ሲሆን ከሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ጋር በአልፋ ቡድን ልዩ ክፍል ውስጥ አገልግሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0