የቻይና ህዝብ ነፃ አውጪ ጦር 97ኛ ዓመት በዓሉን ነሀሴ 1 ያከብራል የቻይና ህዝብ ነፃ አውጪ ጦር ታሪክ እ.አ.አ በነሀሴ 1፣ 1927 በናንቻንግ ግርግር በናንቻንግ የሰፈሩ የኩሚንታንግ ጦር ክፍሎች በኩሚንታንግ ፓርቲ ተካሄዶ የነበረውን ፀረ-ኮምኒስት መፈንቅለ መንግሥት በመቃወም ካመፁበት ግዜ ይጀምራል። በርካታ ሰዎች በናንቻንግ እና ሌሎች ከተሞች በበዓሉ ላይ ለመሳተፍ ተሰባስበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቻይና ህዝብ ነፃ አውጪ ጦር 97ኛ ዓመት በዓሉን ነሀሴ 1 ያከብራል
የቻይና ህዝብ ነፃ አውጪ ጦር 97ኛ ዓመት በዓሉን ነሀሴ 1 ያከብራል
Sputnik አፍሪካ
የቻይና ህዝብ ነፃ አውጪ ጦር 97ኛ ዓመት በዓሉን ነሀሴ 1 ያከብራል የቻይና ህዝብ ነፃ አውጪ ጦር ታሪክ እ.አ.አ በነሀሴ 1፣ 1927 በናንቻንግ ግርግር በናንቻንግ የሰፈሩ የኩሚንታንግ ጦር ክፍሎች በኩሚንታንግ ፓርቲ ተካሄዶ የነበረውን ፀረ-ኮምኒስት... 01.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-01T17:17+0300
2024-08-01T17:17+0300
2024-08-01T17:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий