ቱኒዚያ የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ ለፍልስጤም ድጋፍ በወጡ ተቃዋሚዎች ኢላማ ተደረጎ ግቢው ውስጥ ለመግባት ሙከራ እንዳደረጉ ተሰማ

ሰብስክራይብ
ቱኒዚያ የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ ለፍልስጤም ድጋፍ በወጡ ተቃዋሚዎች ኢላማ ተደረጎ ግቢው ውስጥ ለመግባት ሙከራ እንዳደረጉ ተሰማ የተቃውሞው ሰልፈኞቹ የወጡት ፓሪስ ለእስራኤል በምትሰጠው ድጋፍ ደስተኛ እንዳልሆኑ ለመግለጽ እንደሆነ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0