የሐምሌ 25 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦

ሰብስክራይብ
የሐምሌ 25 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 ቭላድሚር ፑቲን መሪ ተመራማሪዎችን ሩሲያ ውስጥ በሚካሄዱ ፕሮጀክቶች ለመሳብ የኤሌክትሮኒክ ቪዛ አሰጣጥ ልምድ እንዲስፋፋ አዘዙ። 🟠 በሩሲያ እና አሜሪካ መካከል የእስረኞች ልውውጥ የተደረገበት አውሮፕላን ካሊኒንግራድ ውስጥ አረፈ። 🟠 የሐማስ ፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ እስማኤል ሃኒዬ የስንብት ስነ-ስርዓት በቴህራን ተጀመረ። 🟠 በሳውዝፖርት ከተማ በህፃናት ላይ ከደረሰው ጥቃት በኋላ በለንደን ዳውኒንግ ስትሪት በሚገኘው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር መኖሪያ ቤት አቅራቢያ በመቶዎች ለተቃውሞ ተሰባሰቡ። 🟠 የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ቢልየኔር ኤለን መስክ እንዲደባደባቸው ከፈለገ ወደ ላቲን አሜሪካዊቷ ሀገር እንዲመጣ ጋበዙ።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0