የአምስት ዓመቱ ቻይናዊ ብላቴና ሻኦ ዚያን ከዓለም በእድሜ ትንሹ መንጃ ፍቃድ ያገኘ ሹፌር ሆነ

ሰብስክራይብ
የአምስት ዓመቱ ቻይናዊ ብላቴና ሻኦ ዚያን ከዓለም በእድሜ ትንሹ መንጃ ፍቃድ ያገኘ ሹፌር ሆነ በመኪና እሽቅድምድም ሲሙሌተር ከምርጥ 10,000 አሽከርካሪዎች መካከል 27ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡ የመንጃ ፈቃዱን እንዲያገኝ አስችሎታል። ሻኦ 18 ዓመት ሲሞላው የ13 ዓመት የማሽከርከር ልምድ ይኖረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0