ሞስኮ ከማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ጋር ያላት ፍሬያማ ወታደራዊ-ቴክኒካዊ ትብብር ይቀጥላል ብላ እንደምትጠብቅ የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሞስኮ ከማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ጋር ያላት ፍሬያማ ወታደራዊ-ቴክኒካዊ ትብብር ይቀጥላል ብላ እንደምትጠብቅ የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በአፍሪካዊቷ ሀገር ላይ ጥሎት የነበረውን የጦር መሳሪያ ገደብ ማክሰኞ እለት አንስቷል። በባንግዊ የሩሲያ አምባሳደር እንዳሉት አዳዲስ የጦር መሳሪያ አቅርቦቶች በአሁኑ ወቅት አጀንዳ ላይ ባይሆኑም ሊቀርቡ የሚችሉ ጥያቄዎች ግን ወዲያውኑ ግምት ውስጥ ይገባሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0