የማሊና የቡርኪናፋሶ ታጣቂ ሃይሎች በቲንዛኦቴኔ ከተማ ተከታታይ የአየር ድብደባ መፈጸማቸውን የማሊ ጦር አስታወቀየተጀመረው ዘመቻ በማሊ ህዝብ ላይ የሚደርሱ አሰቃቂ ጥቃቶችን፣ በደሎችን እና ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን የሚፈጽሙ የአሸባሪዎችን ጥምረት ዒላማ ያደረገ እና ሕዝቡን እና ንብረቶችን ለመጠበቅ ያለመ መሆኑን ጦሩ አስታውቋል። ዘመቻው የተከፈተው አሸባሪው ቡድን በማሊ ታጣቂ ሃይሎች እና በዋግነር ቡድን ላይ ባደረሰው ጥቃት የበርካታ ሰዎች ህይወት እንዲያልፍ ምክንያት መሆኑን ተከትሎ ነው።ፎቶዎች ከሣህል ሀገራት ጥምረት መረጃ የተገኙ ናቸው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የማሊና የቡርኪናፋሶ ታጣቂ ሃይሎች በቲንዛኦቴኔ ከተማ ተከታታይ የአየር ድብደባ መፈጸማቸውን የማሊ ጦር አስታወቀ
የማሊና የቡርኪናፋሶ ታጣቂ ሃይሎች በቲንዛኦቴኔ ከተማ ተከታታይ የአየር ድብደባ መፈጸማቸውን የማሊ ጦር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የማሊና የቡርኪናፋሶ ታጣቂ ሃይሎች በቲንዛኦቴኔ ከተማ ተከታታይ የአየር ድብደባ መፈጸማቸውን የማሊ ጦር አስታወቀየተጀመረው ዘመቻ በማሊ ህዝብ ላይ የሚደርሱ አሰቃቂ ጥቃቶችን፣ በደሎችን እና ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን የሚፈጽሙ የአሸባሪዎችን ጥምረት ዒላማ... 31.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-31T16:04+0300
2024-07-31T16:04+0300
2024-07-31T16:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የማሊና የቡርኪናፋሶ ታጣቂ ሃይሎች በቲንዛኦቴኔ ከተማ ተከታታይ የአየር ድብደባ መፈጸማቸውን የማሊ ጦር አስታወቀ
16:04 31.07.2024 (የተሻሻለ: 16:40 31.07.2024)
ሰብስክራይብ