በደቡብ ቤይሩት የእስራኤል ጦር ባደረገው የአየር ጥቃት አንዲት ሴትን ጨምሮ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ሰብስክራይብ
በደቡብ ቤይሩት የእስራኤል ጦር ባደረገው የአየር ጥቃት አንዲት ሴትን ጨምሮ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ከጥቃቱ በኋላ በሊባኖስ ቤይሩት ድንገተኛ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰልፈኞቹ በእስራኤል ላይ የበቀል እርምጃ እንዲወሰድም ጠይቀዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0