ኢኮ አክቲቪስቶች "ነዳጅ ዘይት አቁሙ በቃ! " በሚል የለንደን ሄትሮው አውሮፕላን ማረፊያን ኢላማ አድርገው ሲንቀሳቀሱ ታይተዋል

ሰብስክራይብ
ኢኮ አክቲቪስቶች "ነዳጅ ዘይት አቁሙ በቃ! " በሚል የለንደን ሄትሮው አውሮፕላን ማረፊያን ኢላማ አድርገው ሲንቀሳቀሱ ታይተዋልአክቲቪስቶቹ በሄትሮው ተርሚናል 5 መስፈሪያ አካባቢ በኤሌክትሮኒካዊ የመነሻ ሰሌዳዎች፣ መስኮቶች እና ወለሎች ላይ ብርቱካናማ ቀለም ረጭተዋል።ነዳጅ ዘይት አቁሙ በቃ ! የእንግሊዝ የአካባቢ ጥበቃ ተሟጋች ድርጅት ሲሆን በዋናነት በሰው ሰራሽ ምክንያት በሚከሰት የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ ላይ የሚሰራ ተቋም ነው። አላማው የእንግሊዝ መንግስት ለአዳዲስ የነዳጅ ጉድጓድ ፍለጋ እንዲቆም እና ለኩባንያዎችም ፈቃድ እንዳይጥ ፤ በሲቪል ተቃውሞ፣ በሰላማዊ እርምጃዎች የአንግሊዝን መንግስት ማሳመን ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0