በቱርክ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አንድ የሃዘል ዛፍ የተወሰኑ ሜትሮች ሲወሰድ ይታያል

ሰብስክራይብ
በቱርክ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አንድ የሃዘል ዛፍ የተወሰኑ ሜትሮች ሲወሰድ ይታያልበቱርክ ትራብዞን ከተማ በአትክልት ስፍራ የሚገኝ የሃዘል ዛፍ ከከባድ ዝናብ በኋላ በተፈጠረ መሬት መንሸራተት ተጠራርጎ ተወስዷል። ይህን ያልተለመደ ክስተት በአትክልቱ ባለቤት የሞባይል ስልክ ካሜራ ላይ ተቀርዷል። ከቤቱ በላይ ያለው የድጋፍ ግድግዳም ተንዶ የሃዘል ዛፎቹን ጎድቷቸዋል።በሳምንቱ መጨረሻ የጣለው ከባድ ዝናብ በትራብዞን ዙሪያ በሚገኙ በርካታ አካባቢዎች የመሬት መንሸራተት አስከትሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0