የሩሲያ ባህር ሃይል በባልቲክ፣ የሰሜናዊና ፓሲፊክ እንዲሁም የካስፒያን ፍሎቲላ የባህር ኃይል መርከቦች በሃይል አጠቃቀም ዙሪያ የታቀደ ልምምድ መጀመራቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ባህር ሃይል በባልቲክ፣ የሰሜናዊና ፓሲፊክ እንዲሁም የካስፒያን ፍሎቲላ የባህር ኃይል መርከቦች በሃይል አጠቃቀም ዙሪያ የታቀደ ልምምድ መጀመራቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋልልምምዱ ከ20,000 በላይ ወታደራዊ እና ሲቪል ሰራተኞችን እንዲሁም እስከ 50 አውሮፕላኖችን፣ ከ200 በላይ ወታደራዊ እና ልዩ መሳሪያዎችን እና ወደ 300 የሚጠጉ የባህር ላይ መርከቦች እና የውሃ ጀልባዎች፣ ሰርጓጅ መርከቦች እና የድጋፍ ሰጪ መርከቦችን ያካተተ እንደሆነ ተነግሯል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0