በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች ትሪያትሎን ውድድር በጤና ስጋት ምክንያት ተራዘመበቅርቡ የጣለውን ዝናብ ተከትሎ በሴይን ያለው ውሃ በጣም የተበከለ መሆኑን አዘጋጆቹ አስታውቀዋል።ዝግጅቱ ማክሰኞ በ9 ሰአት እንዲካሄድ ታቅዶ ነበር ቢሆንም፤ አዘጋጅ ኮሚቴው የውሃው ጥራት መሻሻል ያሳያል በማለት ውድድሩ ወደ ረቡዕ ጠዋቱ 10፡45 እንዲደረግ ተወስኗል። አዘጋጆቹ አክለው እንደተናገሩት ወደ አርብ ሊራዘም የሚችልበት አማራጭ እንዳለም ጠቁመዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች ትሪያትሎን ውድድር በጤና ስጋት ምክንያት ተራዘመ
በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች ትሪያትሎን ውድድር በጤና ስጋት ምክንያት ተራዘመ
Sputnik አፍሪካ
በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች ትሪያትሎን ውድድር በጤና ስጋት ምክንያት ተራዘመበቅርቡ የጣለውን ዝናብ ተከትሎ በሴይን ያለው ውሃ በጣም የተበከለ መሆኑን አዘጋጆቹ አስታውቀዋል።ዝግጅቱ ማክሰኞ በ9 ሰአት እንዲካሄድ ታቅዶ ነበር ቢሆንም፤ አዘጋጅ ኮሚቴው... 30.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-30T13:04+0300
2024-07-30T13:04+0300
2024-07-30T13:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий