ዩኔስኮ በአለም ቅርስነት የመዘገባቸው አምስት አዳዲስ የአፍሪካ ቅርሶችን

ሰብስክራይብ
ዩኔስኮ በአለም ቅርስነት የመዘገባቸው አምስት አዳዲስ የአፍሪካ ቅርሶችን መልካ ኩንቱሬ እና ባልጩት፡ በኢትዮጵያ ከ 2 ሚሊዮን ዓመታት በፊት የቆዩ አሻራዎች ያሉባቸው የፓሊዮንቶሎጂ ቦታዎች። በቡርኪና ፋሶ የሚገኘው የቲቤሌ ሮያል ፍርድ ቤት፡ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በካሴና ብሄረሰብ ከአፈር የተገባ ህንጻ ። በኬንያ የጌዲ ታሪካዊ ከተማ እና አርኪኦሎጂካል ቦታ፡ በምስራቅ አፍሪካ የባህር ዳርቻ ላይ በ10ኛው እና በ17ኛው ክፍለ ዘመን መካከል ጉልህ ስፍራ ከነበራቸው የስዋሂሊ ከተሞች አንዱ። የኔልሰን ማንዴላ አሻራ ያለባቸው ሥፍራዎች፡ ይህ የማንዴላ አሻራ ያለባቸውን ቦታዎች በጥቅሉ የሚያካትት ሲሆን ፤ ደቡብ አፍሪካ ለሰብአዊ መብት፣ ለነጻነት እና ለእርቅ ያደረገቸውን ትግል ያካትታል። በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የፕሌይስቶሴን የስራ ቦታ፡ እስከ 162,000 ዓመታት ድረስ የቆዩ የሮክ ሥዕሎች ያሉበት ሥፍራ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0