የፖላንድ ድንበር ጠባቂ ፖሊሶች አስቸጋሪውን የሊቱዌኒያን ዜጋ በሃይል ከአውሮፕላን ሲያስወርዱት የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቅቋልየ45 አመት ዕድሜ እንዳለው የተነገረው ሊቱዌኒያዊ፤ ከእንግሊዝ ወደ ካውናስ በመብረር ላይ እያለ ሰክሮ ተሳፋሪዎችን እና የበረራ ሰራተኞችን በቃላት ማዋረድ እንደጀመረ የድንበር ጠባቂ ፖሊሶቹ ተናግረዋል። ሁኔታው ተባብሶ በመቀጠሉ አውሮፕላን አብራሪው በሞድሊን ዋርሶ እንዲያርፍ ተገድዷል።ክስተቱ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ በሰፊው መወያያ ሆኗል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የፖላንድ ድንበር ጠባቂ ፖሊሶች አስቸጋሪውን የሊቱዌኒያን ዜጋ በሃይል ከአውሮፕላን ሲያስወርዱት የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቅቋል
የፖላንድ ድንበር ጠባቂ ፖሊሶች አስቸጋሪውን የሊቱዌኒያን ዜጋ በሃይል ከአውሮፕላን ሲያስወርዱት የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቅቋል
Sputnik አፍሪካ
የፖላንድ ድንበር ጠባቂ ፖሊሶች አስቸጋሪውን የሊቱዌኒያን ዜጋ በሃይል ከአውሮፕላን ሲያስወርዱት የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቅቋልየ45 አመት ዕድሜ እንዳለው የተነገረው ሊቱዌኒያዊ፤ ከእንግሊዝ ወደ ካውናስ በመብረር ላይ እያለ ሰክሮ ተሳፋሪዎችን እና የበረራ... 29.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-29T18:20+0300
2024-07-29T18:20+0300
2024-07-29T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የፖላንድ ድንበር ጠባቂ ፖሊሶች አስቸጋሪውን የሊቱዌኒያን ዜጋ በሃይል ከአውሮፕላን ሲያስወርዱት የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቅቋል
18:20 29.07.2024 (የተሻሻለ: 18:40 29.07.2024)
ሰብስክራይብ