ቭላድሚር ፑቲን ኒኮላስ ማዱሮ የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያልዎ! መልእክታቸውን አስተላልፈዋል "በሩሲያ ምድር ሁሌም እንኳን ደህና መጣህ ! የምንልህ እንግዳችን እንደሆንክ አስታውስ" ሲሉ ፑቲን ለማዱሮ በላኩት መልእክታቸው ማስፈራቸውን በክሬምሊን ድረ-ገጽ ላይ የታተመው መልእክት ይገልጻል።የሩሲያው ፕሬዝዳንት በአስፈላጊ የሁለትዮሽ እና አለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ገንቢ ትብብር ለመቀጠል ያላቸውን ፍላጎት በድጋሚ አረጋግጠዋል። በሩሲያ እና በቬንዙዌላ መካከል ያለው ግንኙነት ስትራቴጂካዊ አጋርነት መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው የገልለፁ ሲሆን፤ የማዱሮ ጥረት ይህን ግንኙነት የበለጠ እንደሚያሳድግ ያላቸውን እምነትም ገልጸዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቭላድሚር ፑቲን ኒኮላስ ማዱሮ የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያልዎ! መልእክታቸውን አስተላልፈዋል
ቭላድሚር ፑቲን ኒኮላስ ማዱሮ የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያልዎ! መልእክታቸውን አስተላልፈዋል
Sputnik አፍሪካ
ቭላድሚር ፑቲን ኒኮላስ ማዱሮ የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያልዎ! መልእክታቸውን አስተላልፈዋል "በሩሲያ ምድር ሁሌም እንኳን ደህና መጣህ ! የምንልህ እንግዳችን እንደሆንክ አስታውስ" ሲሉ ፑቲን ለማዱሮ በላኩት... 29.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-29T14:55+0300
2024-07-29T14:55+0300
2024-07-29T15:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቭላድሚር ፑቲን ኒኮላስ ማዱሮ የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያልዎ! መልእክታቸውን አስተላልፈዋል
14:55 29.07.2024 (የተሻሻለ: 15:20 29.07.2024)
ሰብስክራይብ