ማሌዥያ ብሪክስን ለመቀላቀል ለሩሲያ የማመልከቻ ደብዳቤ አቀረበች የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም "ማሌዢያ በብሪክስ ድርጅት በአባልነት ወይም በስትራቴጂክ አጋርነት ከመሳተፍ ባለፈ ብሪክስን ለመቀላቀል ለድርጅቱ ሊቀመንበር ሩሲያ ማመልከቻ አቅርባለች" ማለታቸውን አንስቶ የመንግስት የዜና ወኬል በርናማ ዘግቧል። ማሌዢያ ብሪክስን ለመቀላቀል ያላት ፍላጎት በእስያዊቷ ሀገር ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር የተነጋገሩበት ዋና ርዕሰ ጉዳይ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ማሌዥያ ብሪክስን ለመቀላቀል ለሩሲያ የማመልከቻ ደብዳቤ አቀረበች
ማሌዥያ ብሪክስን ለመቀላቀል ለሩሲያ የማመልከቻ ደብዳቤ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ማሌዥያ ብሪክስን ለመቀላቀል ለሩሲያ የማመልከቻ ደብዳቤ አቀረበች የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም "ማሌዢያ በብሪክስ ድርጅት በአባልነት ወይም በስትራቴጂክ አጋርነት ከመሳተፍ ባለፈ ብሪክስን ለመቀላቀል ለድርጅቱ ሊቀመንበር ሩሲያ ማመልከቻ... 28.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-28T20:34+0300
2024-07-28T20:34+0300
2024-07-28T21:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий