ተመራጩን የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዝሽኪያንን በሀገሪቱ ጠቅላይ መሪ አሊ ካሜኒ የማፀደቅ እና ማረጋገጥ ሂደት በቴህራን ተጀመረ

ሰብስክራይብ
ተመራጩን የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዝሽኪያንን በሀገሪቱ ጠቅላይ መሪ አሊ ካሜኒ የማፀደቅ እና ማረጋገጥ ሂደት በቴህራን ተጀመረ በዝግጅቱ ላይ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ የወታደራዊ እና የተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፍ ተወካዮች፣ የዩኒቨርሲቲ መምህራን እና የተሰዉ ወታደሮች ቤተሰቦችን ጨምሮ ከ1,000 በላይ እውቅ እንግዶች ተገኝተዋል። የፔዝሽኪያን ይፋዊ የሹመት ስነ-ስርዓት በሀገሪቱ ፓርላማ ሐምሌ 23 ቀን ይካሄዳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0