ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የዩክሬን ጦር 1,930 የሚደርሱ ወታደሮችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፡- 🟧 የሰሜን ጦር ቡድን በካርኮቭ ክልል ሶስት የዩክሬን ብርጌዶችን ድል አድርጎ የዩክሬን ጦር 205 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥቷል። 🟧 በምእራብ የጦር ቡድን የኃላፊነት ቦታ የዩክሬን ሃይሎች 540 ወታደሮችን ከስትራይከር ታጣቂ ተሽከርካሪ ጋር አጥተዋል። 🟧 የሩሲያ አየር መቃወሚያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ አምስት ሂማርስ ሮኬቶችን፣ ሁለት ሀመር ቦንቦችን እንዲሁም ከልዩ ዘመቻው ክልል ውስጥ የተመቱትን አስራ ሁለት ድሮኖችን ጨምሮ በአጠቃላይ ሰላሳ አራት ድሮኖችን መትቶ ጥሏል። 🟧 በደቡብ የጦር ቡድን የኃላፊነት ዞን የዩክሬን ኃይሎች እስከ 560 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥተዋል። 🟧 የደቡብ ጦር ቡድን ልዩ ግዳጅ የተሰጠውን “አዞቭ*” ብርጌድን ጨምሮ አምስት የዩክሬን ብርጌዶችን ድል አድርጓል። 🟧 የሩሲያ ጦር ዩናይትድ ስቴትስ ሰሩን የፓትሪዮት ሳም ራዳር ጣቢያን ደብድቧል። 🟧 የዩክሬን ጦር በማእከላዊ የጦር ቡድን የኃላፊነት ቦታ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 385 የሚሆኑ ወታደሮችን አጥቷል። 🟧 የምስራቅ ጦር ቡድን ባለፉት ቀናት የግንባር ቁመናውን ያሻሻለ ሲሆን ዩክሬን 140 የሚደርሱ ወታደሮችን እና ሶስት የጥይት መጋዘኖችን አጥታለች። * አዞቭ ሩሲያ ውስጥ የታገደ አሸባሪ ድርጅት ነው ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የዩክሬን ጦር 1,930 የሚደርሱ ወታደሮችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የዩክሬን ጦር 1,930 የሚደርሱ ወታደሮችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የዩክሬን ጦር 1,930 የሚደርሱ ወታደሮችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፡- 🟧 የሰሜን ጦር ቡድን በካርኮቭ ክልል ሶስት የዩክሬን ብርጌዶችን ድል አድርጎ የዩክሬን... 28.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-28T14:55+0300
2024-07-28T14:55+0300
2024-07-28T15:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የዩክሬን ጦር 1,930 የሚደርሱ ወታደሮችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
14:55 28.07.2024 (የተሻሻለ: 15:20 28.07.2024)
ሰብስክራይብ