ሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው የሩሲያ የባህር ኃይል ሰልፍ ፑቲን ካደረጉት ንግግር የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- 🟧 አሜሪካ ጀርመን ውስጥ የጦር መሳሪያ የምታሰማራ ከሆነ ሩሲያ የራሷን መሳሪያ እንዳታሰማራ ከሚከለክለው እገዳ ነፃ እንደሆነች ትቆጥራለች። 🟧 አስፈላጊ የሩሲያ መሰረተ ልማቶች ጀርመን ውስጥ በሚሰማሩ የአሜሪካ ሚሳኤሎች የ10 ደቂቃ የበረራ ጊዜ እርቀት ውስጥ ይገባሉ። 🟧 በሩሲያ የጦር መርከቦች ውስጥ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች በየጊዜው እየተካተቱ ነው። 🟧 ሩሲያ የባህር ኃይሏን መገንባትና የአየር መከላከያ ዘዴዎችን ማጎልበቷን ትቀጥላለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው የሩሲያ የባህር ኃይል ሰልፍ ፑቲን ካደረጉት ንግግር የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
ሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው የሩሲያ የባህር ኃይል ሰልፍ ፑቲን ካደረጉት ንግግር የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
Sputnik አፍሪካ
ሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው የሩሲያ የባህር ኃይል ሰልፍ ፑቲን ካደረጉት ንግግር የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- 🟧 አሜሪካ ጀርመን ውስጥ የጦር መሳሪያ የምታሰማራ ከሆነ ሩሲያ የራሷን መሳሪያ እንዳታሰማራ ከሚከለክለው እገዳ ነፃ እንደሆነች ትቆጥራለች። 🟧... 28.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-28T13:16+0300
2024-07-28T13:16+0300
2024-07-28T13:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው የሩሲያ የባህር ኃይል ሰልፍ ፑቲን ካደረጉት ንግግር የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
13:16 28.07.2024 (የተሻሻለ: 13:40 28.07.2024)
ሰብስክራይብ