የኦሎምፒክ ጨዋታዎች 2024፡ በሴይን ወንዝ ሊካሄድ የነበረው የመጀመሪያው የትሪያትሎን ልምምድ በውሃ ብክለት ምክንያት ተሰርዘ

ሰብስክራይብ
የኦሎምፒክ ጨዋታዎች 2024፡ በሴይን ወንዝ ሊካሄድ የነበረው የመጀመሪያው የትሪያትሎን ልምምድ በውሃ ብክለት ምክንያት ተሰርዘ አርብ እና ቅዳሜ በፓሪስ በጣለው ዝናብ ምክንያት አዘጋጆቹ ይህንን ውሳኔ እንዲወስኑ ተገደዋል። "የውሃ ደረጃው በቂ ዋስትና አይሰጥም" ሲሉ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ዝግጅቱ ማክሰኞ እና ረቡዕ እንደሚካሄድ "እርግጠኞች" እንደሆኑ ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0