ቻይና በዩክሬን ቀውስ የአሜሪካን ጫና እንደማትታገስ አሰታወቀች የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከአሜሪካ አቻቸው አንቶኒ ብሊንከን ጋር ባደረጉት ውይይት "ግፊት ወይም ማስፈራሪያን አንታገስም መሰረታዊ ጥቅሞቻችንን እና ህጋዊ መብቶቻችንን ለማስጠበቅ የማያወላዳ እና ፍቱን እርምጃዎችን እንወስዳለን" ብለዋል። ቻይና በዩክሬን ጉዳይ ላይ ያላት አቋም ግልፅ ነው ያሉት ሚኒስትሩ ቤጂንግ ሰላምና ድርድርን ማበረታታት እንደምትቀጥል ተናግረዋል። ዲፕሎማቱ አሜሪካ የአንድ ወገን ማዕቀብ መጣል እና "ረጅም ክንድ ስልጣን" (ህግን ከግዛት ውጭ ስራ ላይ ማዋል) ያለ ልዩነት መጠቀሟን ማቆም አለባት ሲሉም አሳስበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቻይና በዩክሬን ቀውስ የአሜሪካን ጫና እንደማትታገስ አሰታወቀች
ቻይና በዩክሬን ቀውስ የአሜሪካን ጫና እንደማትታገስ አሰታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ቻይና በዩክሬን ቀውስ የአሜሪካን ጫና እንደማትታገስ አሰታወቀች የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከአሜሪካ አቻቸው አንቶኒ ብሊንከን ጋር ባደረጉት ውይይት "ግፊት ወይም ማስፈራሪያን አንታገስም መሰረታዊ ጥቅሞቻችንን እና ህጋዊ መብቶቻችንን... 28.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-28T08:41+0300
2024-07-28T08:41+0300
2024-07-28T09:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий