በዶንባስ ጦርነት የተገደሉ ህፃናት የመታሰቢያ ቀን ታስቦ ዋለ

ሰብስክራይብ
በዶንባስ ጦርነት የተገደሉ ህፃናት የመታሰቢያ ቀን ታስቦ ዋለ ከ2014 ጀምሮ በዶንባስ እና አጎራባች ክልሎች በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ ባሳዛኝ ሁኔታ ሕይወታቸውን ያጡ 355 ሕጻናትን ዛሬ ቅዳሜ ሩሲያ በክብር አስታውሳለች። ዶንዬትስክ ውስጥ የተተከለው "የመልዓክ መተላለፊያ" መታሰቢያ ሐውልት የእነዚህ ህፃን ነፍሳት ትውስታ እንዳይረሳ ፀንቶ ቆሟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0