የኬንያ መሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ለደረሰው የመሬት ናዳ አደጋ ሀዘናቸውን ገለፁ "በኬንያ መንግስት እና ህዝብ ስም ለኢትዮጵያ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በኬንቾ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መደርመስ ቸሰው ህይወት በመጥፋቱ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እገልፃለሁ። ሀሳባችንና ጸሎታችን ከተጎጂ ቤተሰቦች ጋር ነው ሲሉ" በኤክስ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ጽፈዋል። ኬንያ በዚህ ፈታኝ ወቅት ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትጸልያለች ሲሉም አክለዋል።ከ250 በላይ ሰዎች በመሬት ናዳ መሟታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ፓርላማ ከአርብ ጀምሮ የሶስት ቀናት ብሔራዊ ሀዘን ያወጀ ሲሆን የሟቾች ቁጥር ወደ 500 ከፍ ሊል እንደሚችል እና 15,000 የሚሆኑት ደግሞ ወደ ሌላ ቦታ ሊዘዋወሩ እንደሚገባ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኬንያ መሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ለደረሰው የመሬት ናዳ አደጋ ሀዘናቸውን ገለፁ
የኬንያ መሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ለደረሰው የመሬት ናዳ አደጋ ሀዘናቸውን ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የኬንያ መሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ለደረሰው የመሬት ናዳ አደጋ ሀዘናቸውን ገለፁ "በኬንያ መንግስት እና ህዝብ ስም ለኢትዮጵያ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በኬንቾ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መደርመስ ቸሰው ህይወት በመጥፋቱ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እገልፃለሁ።... 27.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-27T19:47+0300
2024-07-27T19:47+0300
2024-07-27T20:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий