“እሱ ክፉኛ እየተሸነፈና ለመዘረር ዝግጁ ነበር”፦ ዶናልድ ትራምፕ ዴሞክራቶች ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ላይ የተሳካ መፈንቅለ መንግሥት አካሂደዋል ሲሉ ከሰሱ

ሰብስክራይብ
“እሱ ክፉኛ እየተሸነፈና ለመዘረር ዝግጁ ነበር”፦ ዶናልድ ትራምፕ ዴሞክራቶች ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ላይ የተሳካ መፈንቅለ መንግሥት አካሂደዋል ሲሉ ከሰሱ የቀድሞው ፕሬዝዳንት እና በህዳር ወር ለሚካሄደው ምርጫ የሪፐብሊካን ፕሬዝዳንታዊ እጩ ተርኒንግ ፖይንት አክሽን የተሰኘ ድርጅት ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ በሰጡት መግለጫ የተናገሩት ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0