ዛምቢያ፣ ሞሮኮ፣ ታንዛኒያ እና ቱኒዚያ የሩሲያ ማእከላትን በዚህ ዓመት ሊከፍቱ ነው ተባለ

ሰብስክራይብ
ዛምቢያ፣ ሞሮኮ፣ ታንዛኒያ እና ቱኒዚያ የሩሲያ ማእከላትን በዚህ ዓመት ሊከፍቱ ነው ተባለ ይህ የተገለጸው የመንግሥት ንብረትን የሚያስተዳድረው እና ሩሲያ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን ዓለም አቀፍ ግንኙነት ለማሳደግ የሚሰራው የሩሲያ ትብብር ኤጀንሲ ሮሶትሩድኒቼስትቮ ነው። በሮሶትሩድኒቼስትቮ የሚከፈተው እያንዳንዱ ማዕከል የባህል እና የፈጠራ ዝግጅቶች እና ስብሰባዎችን ያስተናግዳል፣ የሩሲያ ቋንቋ ኮርሶችን ያዘጋጃል እንዲሁም የሩሲያ ቋንቋ ቤተመጻሕፍት ይኖረዋል። ሩሲያ በዚህ ዓመት በዓለም ዙሪያ 15 ሀገራት ውስጥ 25 ማዕከላትን ለተጨማሪ ትምህርት ትከፍታለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0