ቡልጋሪያ ውስጥ ሁለት ቶን እርችት አንድ መጋዘን ውስጥ ተቀጣጥሎ ከባድ ፍንዳታ አደረሰእንደ ባለስልጣናት ገለጻ ከሆነ መርዛማ ጭስ ወደ ውስጥ የሳበ ሰራተኛ ሲሞት አንዲት ሴት ከባድ ጉዳት ደርሶባታል። ሌሎች ሁለት ሰዎች ያሉበት አልታወቀም። ፍንዳታው የደረሰው ከዋና ከተማዋ ሶፊያ 30 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ በምትገኘው ኤሊን ፔሊን ከተማ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቡልጋሪያ ውስጥ ሁለት ቶን እርችት አንድ መጋዘን ውስጥ ተቀጣጥሎ ከባድ ፍንዳታ አደረሰ
ቡልጋሪያ ውስጥ ሁለት ቶን እርችት አንድ መጋዘን ውስጥ ተቀጣጥሎ ከባድ ፍንዳታ አደረሰ
Sputnik አፍሪካ
ቡልጋሪያ ውስጥ ሁለት ቶን እርችት አንድ መጋዘን ውስጥ ተቀጣጥሎ ከባድ ፍንዳታ አደረሰእንደ ባለስልጣናት ገለጻ ከሆነ መርዛማ ጭስ ወደ ውስጥ የሳበ ሰራተኛ ሲሞት አንዲት ሴት ከባድ ጉዳት ደርሶባታል። ሌሎች ሁለት ሰዎች ያሉበት አልታወቀም። ፍንዳታው... 27.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-27T09:45+0300
2024-07-27T09:45+0300
2024-07-27T10:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቡልጋሪያ ውስጥ ሁለት ቶን እርችት አንድ መጋዘን ውስጥ ተቀጣጥሎ ከባድ ፍንዳታ አደረሰ
09:45 27.07.2024 (የተሻሻለ: 10:20 27.07.2024)
ሰብስክራይብ