የአፍሪካ ሀገራት ከምዕራቡ ዓለም ጋር ግንኙነት መፍጠር ላይ ያላቸው አመለካከት በከፍተኛ ደረጃ እየተቀየረ ነው ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ልዩ አምባሳደር እና የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሴክሬታሪያት ኃላፊ ኦሌግ ኦዜሮቭ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በኢነርጂ ዘርፍ የኢኮኖሚ ትብብር ለመፍጠር የህግ አውጭዎች ድጋፍን አስመልክቶ በተካሄደው ስትራቴጂካዊ ስብሰባ ላይ የተናገሩት ነው። አፍሪካ ከሞስኮ ጋር ያላት ግንኙነትም እየተቀየረ መምጣቱን ዲፕሎማቱ ጠቁመዋል። "አፍሪካ እንደ እንግሊዘኛ እና ፈረንሣይኛ ያሉትን 'የኢምፔሪያሊስት' ቋንቋዎችን በመተው በራሷ ድምጽ መናገር ጀምራለች። የአፍሪካ አህጉር ግዙፍ ብሔራዊ እና የስልጣኔ መነቃቃት ሂደትን ጀምሯል" ሲሉ ኦዜሮቭ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ሀገራት ከምዕራቡ ዓለም ጋር ግንኙነት መፍጠር ላይ ያላቸው አመለካከት በከፍተኛ ደረጃ እየተቀየረ ነው ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ
የአፍሪካ ሀገራት ከምዕራቡ ዓለም ጋር ግንኙነት መፍጠር ላይ ያላቸው አመለካከት በከፍተኛ ደረጃ እየተቀየረ ነው ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት ከምዕራቡ ዓለም ጋር ግንኙነት መፍጠር ላይ ያላቸው አመለካከት በከፍተኛ ደረጃ እየተቀየረ ነው ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ልዩ አምባሳደር እና የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሴክሬታሪያት ኃላፊ... 25.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-25T19:10+0300
2024-07-25T19:10+0300
2024-07-25T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአፍሪካ ሀገራት ከምዕራቡ ዓለም ጋር ግንኙነት መፍጠር ላይ ያላቸው አመለካከት በከፍተኛ ደረጃ እየተቀየረ ነው ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ
19:10 25.07.2024 (የተሻሻለ: 19:40 25.07.2024)
ሰብስክራይብ