የሩሲያ ጦር በ24 ሰዓታት ውስጥ አምስት የሚሆኑ አሜሪካ ሰር ብራድሊ የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎችን ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፡- 🟠 ባሳለፍነው ቀን ዩክሬን በአጠቃላይ 2,025 የሚደርሱ ወታደሮች አጥታለች። 🟠 የሩሲያ ጥቃት የዩክሬን ነዳጅ እና የዘይት ማከማቻ እንዲሁም ሰው አልባ ጀልባዎች ማረፊያ ቦታን አውድሟል። 🟠 ተጨማሪ የአሜሪካ ሰር አብራምስ ታንክ በሩሲያ ጦር ወድሟል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር በ24 ሰዓታት ውስጥ አምስት የሚሆኑ አሜሪካ ሰር ብራድሊ የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎችን ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር በ24 ሰዓታት ውስጥ አምስት የሚሆኑ አሜሪካ ሰር ብራድሊ የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎችን ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር በ24 ሰዓታት ውስጥ አምስት የሚሆኑ አሜሪካ ሰር ብራድሊ የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎችን ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፡- 🟠 ባሳለፍነው ቀን ዩክሬን በአጠቃላይ 2,025 የሚደርሱ... 25.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-25T15:17+0300
2024-07-25T15:17+0300
2024-07-25T15:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ጦር በ24 ሰዓታት ውስጥ አምስት የሚሆኑ አሜሪካ ሰር ብራድሊ የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎችን ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
15:17 25.07.2024 (የተሻሻለ: 15:40 25.07.2024)
ሰብስክራይብ