" ከነገ በስቲያ" በተሰኘው ፕሮግራም ላይ የሚሳተፉ ወጣት ሴት ኢትዮጵያውያን በሩሲያ ቆይታቸው ምን እንደሚጠብቁ ገለፁ“ዓለም አቀፍ ጓደኞችን ለማፍራት እና የሩሲያን ቋንቋ መልመድ እፈልጋለሁ" ስትል አንዲት ተሣታፊ ለስፑትኒክ አስረድታለች።ይህ ጉዞ "ስለ ሩሲያ የበለጠ እንዳውቅ ይረዳኛል" ስትል ሌላኛው ተሳታፊ ተናግራለች። ወደ ሩሲያ የመጡት ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በሩሲያ የህጻናት መብት ኮሚሽነር ማሪያ ሎቮቫ ቤሎቫ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችን ለመሣተፍ ያለው ፍላጎት እየጨመረ እንደሆነ ኮሚሽነሯ ገልፀዋል።"በኢትዮጵያ የሚኖሩ የልጆች ወላጆች ሩሲያኛን እንዲማሩ እና ሩሲያ ከሚገኙ አጋሮች ጋር አብረውእንዲሰሩ ይደረጋል። ለልጆቹ ደግሞ የማስተርስ ትምህርቶችን፣ የገለጻ ትምህርቶችን፣ እንዲሁም ወደ ሞስኮ እና ወደ ታሪካዊቷ የሩሲያ ከተማ 'ጎልደን ሪንግ ' ጉዞዎች እንደሚዘጋጁ ኮሚሽነሯ ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
" ከነገ በስቲያ" በተሰኘው ፕሮግራም ላይ የሚሳተፉ ወጣት ሴት ኢትዮጵያውያን በሩሲያ ቆይታቸው ምን እንደሚጠብቁ ገለፁ
" ከነገ በስቲያ" በተሰኘው ፕሮግራም ላይ የሚሳተፉ ወጣት ሴት ኢትዮጵያውያን በሩሲያ ቆይታቸው ምን እንደሚጠብቁ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
" ከነገ በስቲያ" በተሰኘው ፕሮግራም ላይ የሚሳተፉ ወጣት ሴት ኢትዮጵያውያን በሩሲያ ቆይታቸው ምን እንደሚጠብቁ ገለፁ“ዓለም አቀፍ ጓደኞችን ለማፍራት እና የሩሲያን ቋንቋ መልመድ እፈልጋለሁ" ስትል አንዲት ተሣታፊ ለስፑትኒክ አስረድታለች።ይህ ጉዞ "ስለ... 24.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-24T19:29+0300
2024-07-24T19:29+0300
2024-07-24T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
" ከነገ በስቲያ" በተሰኘው ፕሮግራም ላይ የሚሳተፉ ወጣት ሴት ኢትዮጵያውያን በሩሲያ ቆይታቸው ምን እንደሚጠብቁ ገለፁ
19:29 24.07.2024 (የተሻሻለ: 19:40 24.07.2024)
ሰብስክራይብ