በ24 ሰአት ውስጥ ከምድር ወደ አየር የሚምዘገዘጉ ሁለት ኤስ-300 ማስወንጨፊያ ፓዶች በሩሲያ ጦር ወድሟል ሲል የሀገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር አስታውቋል።በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ዘገባዎች የተነሱ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፡-🟠 የሩስያ አየር መከላከያ ሥርዓት ሁለት ቶቸካ-ዩ ታክቲካል ሚሳኤሎችን (Tochka-U tactical missiles)እና 61 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ ጥሏል።🟠 የዩክሬን ብርጌድ የድሮን መጋዘን እና የኮማንድ ፖስት ዕዝ ወድሟል።🟠 ባለፉት ቀናት 2,005 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮች መሞታቸው ተገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በ24 ሰአት ውስጥ ከምድር ወደ አየር የሚምዘገዘጉ ሁለት ኤስ-300 ማስወንጨፊያ ፓዶች በሩሲያ ጦር ወድሟል ሲል የሀገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር አስታውቋል።
በ24 ሰአት ውስጥ ከምድር ወደ አየር የሚምዘገዘጉ ሁለት ኤስ-300 ማስወንጨፊያ ፓዶች በሩሲያ ጦር ወድሟል ሲል የሀገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር አስታውቋል።
Sputnik አፍሪካ
በ24 ሰአት ውስጥ ከምድር ወደ አየር የሚምዘገዘጉ ሁለት ኤስ-300 ማስወንጨፊያ ፓዶች በሩሲያ ጦር ወድሟል ሲል የሀገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር አስታውቋል።በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ዘገባዎች የተነሱ ሌሎች... 24.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-24T15:19+0300
2024-07-24T15:19+0300
2024-07-24T15:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በ24 ሰአት ውስጥ ከምድር ወደ አየር የሚምዘገዘጉ ሁለት ኤስ-300 ማስወንጨፊያ ፓዶች በሩሲያ ጦር ወድሟል ሲል የሀገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር አስታውቋል።
15:19 24.07.2024 (የተሻሻለ: 15:40 24.07.2024)
ሰብስክራይብ