የሻንጋይ የትብብር ድርጅት የመጀመሪያውን የጸረ-ሽብርተኝነት ልምምዱን በቻይና አደረገበቻይና ዢንጂያንግ ኡይጉር ራስ ገዝ ክልል የተካሄደው "ኢንተርራክሽን-2024" ህግና ስርዓትን እንዲሁም ደህንነትን ለማረጋገጥ እና አሸባሪ ቡድኖችን ለማጥፋት ያለመ እንደነበር ተገልጿል።በቪዲዮው አንድ ትልቅ የስለላ ሰው አልባ አውሮፕል፣ አራት ትናንሽ የኤፍ.ፒ.ቪ ድሮኖችን ወደ ተለየ ቦታ ሲያደርሱ እና የተለዩ ኢላማዎች ሲመቱ ያሳያል። ሮቦቲክ ውሻ እና ትንንሽ መሳሪያ የታጠቀ ድሮን እንዲሁ አብረው ሲሰሩ ይታያሉ።ቪዲዮው በሲሲቲቪ ካሜራ የተቀረፀ ነውስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሻንጋይ የትብብር ድርጅት የመጀመሪያውን የጸረ-ሽብርተኝነት ልምምዱን በቻይና አደረገ
የሻንጋይ የትብብር ድርጅት የመጀመሪያውን የጸረ-ሽብርተኝነት ልምምዱን በቻይና አደረገ
Sputnik አፍሪካ
የሻንጋይ የትብብር ድርጅት የመጀመሪያውን የጸረ-ሽብርተኝነት ልምምዱን በቻይና አደረገበቻይና ዢንጂያንግ ኡይጉር ራስ ገዝ ክልል የተካሄደው "ኢንተርራክሽን-2024" ህግና ስርዓትን እንዲሁም ደህንነትን ለማረጋገጥ እና አሸባሪ ቡድኖችን ለማጥፋት ያለመ... 23.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-23T18:13+0300
2024-07-23T18:13+0300
2024-07-23T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሻንጋይ የትብብር ድርጅት የመጀመሪያውን የጸረ-ሽብርተኝነት ልምምዱን በቻይና አደረገ
18:13 23.07.2024 (የተሻሻለ: 18:40 23.07.2024)
ሰብስክራይብ