🪖 የሣህል ሕብረት ሀገራት በናይጄሪያ አዘጋጅነት በሚካሄደውና 51 ሀገራት በሚሳተፉበት የአፍሪካ ወታደራዊ ጨዋታዎች ላይ ይካፈላሉ" ወታደራዊ ትብብርን በስፖርት ማበልፀግ" በሚል መሪ ሃሳብ በሚካሄደው ሁለተኛው የአፍሪካ ወታደራዊ ጨዋታዎች፤ በአፍሪካ ሀገራት መካከል መልካም ግንኙነት እና ትብብር ለመፍጠር ያለመ እንደሆነ በናይጄሪያ በመከላከያ ዋና መሥሪያ ቤት የስፖርት ዳይሬክተር ኤር ቫይስ ማርሻል አቢደሚ ማርኲስ አርብ ዕለት አስታውቀዋል።በቅርቡ በማሊ፣ በኒጀር እና በቡርኪናፋሶ የተካሄደውን ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ ከምዕራብ አፍሪካ ኢኮኖሚ ማኅበረሰብ (ECOWAS) ማዕቀብ የተጣለባቸው ቢሆንም፤ ሀገራቱ ዝግጅቱን ይሳተፋሉ።ጨዋታው እ.አ.አ ከህዳር 5 እስከ 18 በናይጄሪያ ዋና ከተማ አቡጃ በሚገኘው በሞስሁድ አቢዮላ ብሄራዊ ስታዲየም የሚካሄድ ሲሆን እግር ኳስ፣ ቦክስ እና ጁዶ ጨምሮ በሌሎች 19 የስፖርቶች ውድድሮች ይካሄዳሉ።በሱዳን ጦር ሃይሎች እና በፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች መካከል ግጭትእየተካሄደ ቢሆንም የሱዳን ጦር ዝግጅቱን ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪖 የሣህል ሕብረት ሀገራት በናይጄሪያ አዘጋጅነት በሚካሄደውና 51 ሀገራት በሚሳተፉበት የአፍሪካ ወታደራዊ ጨዋታዎች ላይ ይካፈላሉ
🪖 የሣህል ሕብረት ሀገራት በናይጄሪያ አዘጋጅነት በሚካሄደውና 51 ሀገራት በሚሳተፉበት የአፍሪካ ወታደራዊ ጨዋታዎች ላይ ይካፈላሉ
Sputnik አፍሪካ
🪖 የሣህል ሕብረት ሀገራት በናይጄሪያ አዘጋጅነት በሚካሄደውና 51 ሀገራት በሚሳተፉበት የአፍሪካ ወታደራዊ ጨዋታዎች ላይ ይካፈላሉ" ወታደራዊ ትብብርን በስፖርት ማበልፀግ" በሚል መሪ ሃሳብ በሚካሄደው ሁለተኛው የአፍሪካ ወታደራዊ ጨዋታዎች፤ በአፍሪካ... 23.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-23T10:38+0300
2024-07-23T10:38+0300
2024-07-23T11:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪖 የሣህል ሕብረት ሀገራት በናይጄሪያ አዘጋጅነት በሚካሄደውና 51 ሀገራት በሚሳተፉበት የአፍሪካ ወታደራዊ ጨዋታዎች ላይ ይካፈላሉ
10:38 23.07.2024 (የተሻሻለ: 11:20 23.07.2024)
ሰብስክራይብ