ባይደን ለዴሞክራቲክ ፓርቲ እጩ ሆነው እንዲተኳቸው ለምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ያላቸውን ድጋፍ ሰጥተዋል

ሰብስክራይብ
ባይደን ለዴሞክራቲክ ፓርቲ እጩ ሆነው እንዲተኳቸው ለምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ያላቸውን ድጋፍ ሰጥተዋል የሃሪስ እጩነትግን በዲሞክራቲክ ናሽናል ኮንቬንሽን መወሰን አለበት። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0