እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኝ የጥይት ማከማቻ ቦታን ከደበደበች በኋላ ፍንዳታ ተሰምቷል
ጥቃቱ በማከማቻ መጋዘኑ ውስጥ የሚገኙ ጥይቶች እንዲፈነዱ አድርጓል፤ በዚህም ምክንያት በሲዶና እና በጣየር ከተሞች መካከል ያለው አውራ ጎዳና የትራፊክ ፍሰት መቆሙን የሊባኖስ የዜና ወኪል ኤን ኤን ዘግቧል። በጥቃቱ ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን ዘገባው አክሎ ገልጿል።
ቅዳሜ ማለዳ የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ከሊባኖስ የተሰነዘሩ ቢያንስ 45 ሙከራዎች እንደደረሰበት እና ከእነዚያ መካከል የተወሰኑት ተተኳሾች ባዶ ቦታዎች ላይ ወድቀው እሳት ማስነሳታቸውን አስታውቀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኝ የጥይት ማከማቻ ቦታን ከደበደበች በኋላ ፍንዳታ ተሰምቷል
እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኝ የጥይት ማከማቻ ቦታን ከደበደበች በኋላ ፍንዳታ ተሰምቷል
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኝ የጥይት ማከማቻ ቦታን ከደበደበች በኋላ ፍንዳታ ተሰምቷል ጥቃቱ በማከማቻ መጋዘኑ ውስጥ የሚገኙ ጥይቶች እንዲፈነዱ አድርጓል፤ በዚህም ምክንያት በሲዶና እና በጣየር ከተሞች መካከል ያለው አውራ ጎዳና የትራፊክ ፍሰት... 21.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-21T16:03+0300
2024-07-21T16:03+0300
2024-07-21T16:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኝ የጥይት ማከማቻ ቦታን ከደበደበች በኋላ ፍንዳታ ተሰምቷል
16:03 21.07.2024 (የተሻሻለ: 16:40 21.07.2024)
ሰብስክራይብ