የቱኒዚያው ፕሬዝዳንት ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን እንደሚወዳደሩ አስታወቁ
ቀጣዩ የቱኒዚያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መስከረም 26 ይካሄዳል።
ከ2019 ጀምሮ በስልጣን ላይ የሚገኙት ካይስ ሰይድ ጽህፈት ቤታቸው በለቀቀው ተንቀሳቃሽ ምስል ባስተላለፉት መልእክት "መስከረም 26 ለሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩ መሆኔን በይፋ አስታውቃለሁ" ሲሉ ተናግረዋል።
ሰይድ እ.አ.አ ሐምሌ 25፣ 2021 የኑሮ ሁኔታ መባባሱን ተከትሎ በፓርላማ እና በቱኒዚያ እስላማዊ ፓርቲ ኢናህዳ ላይ በተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት መንግስትን በትነው ፓርላማውን አግደዋል። ፕሬዝዳንቱ “መንግስትን እና ተቋማቱን ለመጠበቅ” ፓርላማውን እንዳሰናበቱ አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቱኒዚያው ፕሬዝዳንት ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን እንደሚወዳደሩ አስታወቁ
የቱኒዚያው ፕሬዝዳንት ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን እንደሚወዳደሩ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የቱኒዚያው ፕሬዝዳንት ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን እንደሚወዳደሩ አስታወቁ ቀጣዩ የቱኒዚያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መስከረም 26 ይካሄዳል። ከ2019 ጀምሮ በስልጣን ላይ የሚገኙት ካይስ ሰይድ ጽህፈት ቤታቸው በለቀቀው ተንቀሳቃሽ ምስል ባስተላለፉት መልእክት... 20.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-20T15:07+0300
2024-07-20T15:07+0300
2024-07-20T15:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий