ኪም ጆንግ ኡን በምክትል የመከላከያ ሃላፊ የተመራ የሩሲያ ወታደራዊ የልዑካን ቡድንን ተቀብለው እንዳነጋገሩ ተገለጸ

ሰብስክራይብ
ኪም ጆንግ ኡን በምክትል የመከላከያ ሃላፊ የተመራ የሩሲያ ወታደራዊ የልዑካን ቡድንን ተቀብለው እንዳነጋገሩ ተገለጸ በውይይቱ ወቅት የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እና የሩሲያ ምክትል የመከላከያ ሚኒስትር አሌክሲ ክሪቮሩችኮ "የሁለቱን ሀገራት የጋራ የደህንነት ጥቅሞች ለማስጠበቅ የወታደራዊ ትብብራቸውን ጥቅምና አስፈላጊነት" እንደተጋሩ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የሩሲያ እና የሰሜን ኮሪያ ጦር ኃይሎች የሰሜን ኮሪያ እና የሩሲያን "የአዲስ ዘመን ግንኙነት ለመዘወር እና ክልላዊ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ሰላም እና ፍትህን ለመጠበቅ" "ህብረታቸውን ሊያፀኑ እንደሚገባ" ኪም ጆንግ ኡን ስብሰባው ላይ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0