ባይደን የህዳሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንደማያሸንፉ እንደተቀበሉና ከውድድሩ ሊወጡ እንደሚችሉ ተዘገበ
ኒውዮርክ ታይምስ ለባይደን ቅርብ የሆኑ አንድ ሰው ጠቅሶ ሐሙስ ዕለት እንደዘገበው ፕሬዝዳንቱ ከፉክክሩ ለመውጣት ገና አልወሰኑም።
ሆኖም ጋዜጣው ያጣቀሳቸው ሌላ ምንጭ “እውነታው እየገባቸው” እና ባይደን በቅርቡ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስን ምትካቸው አድረገው እንደመረጡ ቢያስታውቁ ምንም አያስደንቅም ብለዋል።
በተመሳሳይ ጋዜጣው የዋይት ሀውስ ባለስልጣናትን ጠቅሶ ባይደን ከውድድሩ አይወጡም ብሏል። በባይደን ላይ ያለውን ጫና ለማባባስ በዲሞክራት ፓርቲ መሪዎች የተቀነባበረ የውሸት ዘመቻ ነው በማለት የመገናኛ ብዙሃኑን ዘገባ ውድቅ አድርጓል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ባይደን የህዳሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንደማያሸንፉ እንደተቀበሉና ከውድድሩ ሊወጡ እንደሚችሉ ተዘገበ
ባይደን የህዳሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንደማያሸንፉ እንደተቀበሉና ከውድድሩ ሊወጡ እንደሚችሉ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
ባይደን የህዳሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንደማያሸንፉ እንደተቀበሉና ከውድድሩ ሊወጡ እንደሚችሉ ተዘገበ ኒውዮርክ ታይምስ ለባይደን ቅርብ የሆኑ አንድ ሰው ጠቅሶ ሐሙስ ዕለት እንደዘገበው ፕሬዝዳንቱ ከፉክክሩ ለመውጣት ገና አልወሰኑም። ሆኖም ጋዜጣው... 19.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-19T14:38+0300
2024-07-19T14:38+0300
2024-07-19T15:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ባይደን የህዳሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንደማያሸንፉ እንደተቀበሉና ከውድድሩ ሊወጡ እንደሚችሉ ተዘገበ
14:38 19.07.2024 (የተሻሻለ: 15:20 19.07.2024)
ሰብስክራይብ