የቱርክ የልዑካን ቡድን በሳህል የፀረ-ሽብር ዘመቻ፣ ማዕድን፣ ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ዙርያ ለመምከር ኒያሚ ገብቷል
ኒያሚ በቱርክ ዲፕሎማሲ መሪ የሚመራ የቱርክ የልዑካን ቡድንን ሐምሌ 10 ቀን አስተናግዳለች።
ሃካን ፊዳን ከኒጀር ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን ጋር ካደረጉት ውይይት በኋላ "በሳህል ቀጠና የአለመረጋጋት ምንጭ የሆነውን ሽብር ለመዋጋት የኒጀርን የመከላከያ ኢንዱስትሪ እና የስለላ አቅም ለማሻሻል ምን መደረግ እንዳለበት ተወያይተናል" ብለዋል።
በሚኒስትሮቹ መካከል በተካሄደው ስብሰባ ላይ የተነሱ ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች፦
🟠 ትምህርት፣ ጤና
🟠 የኢኮኖሚ እና የፋይናንስ ትብብር
🟠 ኢነርጂ፣ ማዕድን
🟠 የቱርክ ባለሃብቶችን እና የኮንትራት አገልግሎቶችን ቁጥር ማሳደግ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቱርክ የልዑካን ቡድን በሳህል የፀረ-ሽብር ዘመቻ፣ ማዕድን፣ ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ዙርያ ለመምከር ኒያሚ ገብቷል
የቱርክ የልዑካን ቡድን በሳህል የፀረ-ሽብር ዘመቻ፣ ማዕድን፣ ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ዙርያ ለመምከር ኒያሚ ገብቷል
Sputnik አፍሪካ
የቱርክ የልዑካን ቡድን በሳህል የፀረ-ሽብር ዘመቻ፣ ማዕድን፣ ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ዙርያ ለመምከር ኒያሚ ገብቷል ኒያሚ በቱርክ ዲፕሎማሲ መሪ የሚመራ የቱርክ የልዑካን ቡድንን ሐምሌ 10 ቀን አስተናግዳለች። ሃካን ፊዳን ከኒጀር ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ... 18.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-18T18:39+0300
2024-07-18T18:39+0300
2024-07-18T19:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቱርክ የልዑካን ቡድን በሳህል የፀረ-ሽብር ዘመቻ፣ ማዕድን፣ ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ዙርያ ለመምከር ኒያሚ ገብቷል
18:39 18.07.2024 (የተሻሻለ: 19:20 18.07.2024)
ሰብስክራይብ