የምዕራቡ ዓለም አዳዲስ የጂኦፖለቲካዊ ሙከራዎች በመካከለኛው ምስራቅ እና ሰሜን አፍሪካ ያለውን ሁኔታ እያባባሱ ነው ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የምዕራቡ ዓለም አዳዲስ የጂኦፖለቲካዊ ሙከራዎች በመካከለኛው ምስራቅ እና ሰሜን አፍሪካ ያለውን ሁኔታ እያባባሱ ነው ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይህን ያሉት የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የእስራኤል እና ሃማስ ግጭትን ጨምሮ በመካከለኛው ምስራቅ ስላለው ሁኔታ ሲወያይ ነው። ለእስራኤል የጦር መሳሪያዎችን እና ጥይቶችን በማቅረብ ዩናይትድ ስቴትስ በጋዛ ሰርጥ ግጭት ቀጥተኛ ተሳታፊ ሆናለች ሲሉ ሰርጌ ላቭሮቭ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0