በምርኮ ላይ የነበሩ ዘጠና አምስት የሩሲያ ወታደሮች የኪዬቭ አገዛዝ ከሚቆጣጠረው ግዛት እንደተመለሱ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ

ሰብስክራይብ
በምርኮ ላይ የነበሩ ዘጠና አምስት የሩሲያ ወታደሮች የኪዬቭ አገዛዝ ከሚቆጣጠረው ግዛት እንደተመለሱ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ በምላሹም 95 የጦር እስረኞች ወደ ዩክሬን ወገን ተላልፈዋል። ሳኡዲ አረቢያ የሩስያ የጦር እስረኞችን በመመለስ ሂደት የሰብአዊ አደራዳሪነት ሚና ተጫውታለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0