የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬት ማዕከላዊ ባንክ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል
ስምምነቱ የሀገር ውስጥ ገንዘቦችን አጠቃቀም ለማሳደግ፣ የክፍያ እና የመልእክት መላላኪያ ስርዓቶቻቸውን ለማገናኘት እንዲሁም የገንዘብ ልውውጥ ለማድረግ እንደሆነ ተመላክቷል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና የተባበሩት ኤምሬትስ ማዕከላዊ ባንክ ገዥ ካሊድ መሃመድ ባሌማ ስምምነቱ አስመልክቶ ሃሳባቸውን ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬት ማዕከላዊ ባንክ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬት ማዕከላዊ ባንክ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬት ማዕከላዊ ባንክ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል ስምምነቱ የሀገር ውስጥ ገንዘቦችን አጠቃቀም ለማሳደግ፣ የክፍያ እና የመልእክት መላላኪያ ስርዓቶቻቸውን ለማገናኘት እንዲሁም የገንዘብ ልውውጥ... 16.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-16T19:48+0300
2024-07-16T19:48+0300
2024-07-16T20:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬት ማዕከላዊ ባንክ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል
19:48 16.07.2024 (የተሻሻለ: 20:20 16.07.2024)
ሰብስክራይብ