በኬንያ ሌላ ዙር ፀረ-መንግስት ተቃውሞ ተጀመረ

ሰብስክራይብ
በኬንያ ሌላ ዙር ፀረ-መንግስት ተቃውሞ ተጀመረ ከበርካታ ሳምንታት በፊት በባለስልጣናት ታቅዶ የነበረው የግብር ጭማሪን በመቃወም፤ በኬንያ ፀረ መንግስት ተቃውሞ የተጀመረ ቢሆንም የግብር ጭማሪው ኋላ ላይ እንዲሰረዝ ተደርጓል። የተቃውሞ ሰልፈኞቹ ሌሎች ጥያቄዎችን ጨምሮ፤ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ስልጣን ይልቀቁ የሚል ጥያቄን አንግበው ተቃውሟቸውን ቀጥለዋል። ሰኞ እለት የሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳድር  ለፀረ መንግስት ተቃውሞው፤ መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ፎርድ ፋውንዴሽን የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል በማለት መክሰሳቸው ይታወሳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0