ፑቲን የአዲሱን አውራ ጎዳና ክፍል ለተሸከርካሪ ክፍት ለማድረግ በተሰናዳ መርሃ ግብር ላይ ሩሲያ ሰራሽ የሆነችውን ላዳ ኦራ መኪና ሲነዱ ይታያሉ።

ሰብስክራይብ
ፑቲን የአዲሱን አውራ ጎዳና ክፍል ለተሸከርካሪ ክፍት ለማድረግ በተሰናዳ መርሃ ግብር ላይ ሩሲያ ሰራሽ የሆነችውን ላዳ ኦራ መኪና ሲነዱ ይታያሉ። አዲስ የተገነባው የአውራ ጎዳና ክፍል M-11 የተሰኘውን የ "ኔቫ" አውራ ጎዳና መንገድ አካል ሲሆን፤ ከሞስኮ ወደ ሴንት ፒተርስበርግ ያለውን መንገድ በአንድ ሰአት ያህል ይቀንሰዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0