የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ጋር በሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሳደግ እና በሀገራቱ መካከል ያለውን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ዙሪያ መክረዋል።
በተለይ በብሪክስ ውስጥ የሁለቱን ሀገራት ትብብር ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ማንሳታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል፡፡
አምባሳደር ታዬ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በአቅም ግንባታ መስኮች ያላቸውን ትብብር ማሳደግ እንዳለባቸው ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ጋር በሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ጋር በሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል
Sputnik አፍሪካ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ጋር በሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሳደግ እና በሀገራቱ... 15.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-15T17:49+0300
2024-07-15T17:49+0300
2024-07-15T18:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ጋር በሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል
17:49 15.07.2024 (የተሻሻለ: 18:20 15.07.2024)
ሰብስክራይብ