በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በመኪና ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 10 ሰዎች ሞቱ
ሆርን ኦብዘርቨር የህግ አስከባሪ ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበው 20 ሰዎች መቁሰላቸውን እና የሟቾቹም ቁጥር ከተጠቀሰው በላይ ሊጨምር እንደሚችል ገልጿል።
ጥቃቱ የተፈፀመው በሞቃዲሾ በሚገኝ እና በርካታ ሰዎች በሚበዙበት ካፌ ውስጥ ሲሆን ድርጊቱ በአጥፍቶ ጠፊ የተፈጸመ መሆኑን ፖሊስ ገልጿል።
ደንበኞች የዩሮ 2024 የእግር ኳስ ፍፃሜ ጨዋታን ለመመልከት በቶፕ ቡና ካፌ ተሰብሰበው እንደነበር የሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ለፕሬዝዳንቱ ቤተ-መንግስት ቅርብ የሆነውን አካባቢ በመሆኑ ፖሊስ መንገዱን ዘግቶታል።
ለጥቃቱ እስካሁን ሃላፊነቱን የወሰደ አካል የለም።
ምስሎቹ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸው
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በመኪና ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 10 ሰዎች ሞቱ
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በመኪና ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 10 ሰዎች ሞቱ
Sputnik አፍሪካ
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በመኪና ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 10 ሰዎች ሞቱ ሆርን ኦብዘርቨር የህግ አስከባሪ ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበው 20 ሰዎች መቁሰላቸውን እና የሟቾቹም ቁጥር ከተጠቀሰው በላይ ሊጨምር እንደሚችል ገልጿል። ጥቃቱ... 15.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-15T12:59+0300
2024-07-15T12:59+0300
2024-07-15T13:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በመኪና ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 10 ሰዎች ሞቱ
12:59 15.07.2024 (የተሻሻለ: 13:20 15.07.2024)
ሰብስክራይብ